በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮምያ መደበኛ ያልሆኑ ችሎቶች


የኦሮምያ መደበኛ ያልሆኑ ችሎቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:42 0:00

የኦሮምያ መደበኛ ያልሆኑ ችሎቶች

ኦሮምያ ክልል ውስጥ ባህላዊ ፍርድ ቤቶች ከሁለት መቶ በላይ ወረዳዎች ውስጥ ሥራ መጀመራቸው ተገልጿል። የፍርድ ቤቶቹ በቀበሌና በወረዳዎች ደረጃ ሥራ መጀመር “የኅብረተሰቡን እንግልት አስቀርቷል፣ የፍርድ ቤቶችን ጫና ቀንሷል” ሲል የኦሮምያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታውቋል።

መደበኛ ያልሆኑት ባህላዊ ችሎቶች አጋዥ የፍትህ አገልግሎት እንዲሰጡ የክልሉ ምክር ቤት ባለፈው ዓመት ባወጣው አዋጅ ነበር።

ፍርድ ቤቶቹ ሥራ ከጀመሩባቸውና አገልግሎት እየሰጡ ካሉባቸው አካባቢዎች በኦሮምያ ልዩ ዞን ዱከም ከተማና አቃቂ ወረዳ የሚገኙ ሲሆን “ፍርድ ቤቱ የተደበቀ እና ምስክር በሌለበት ለተፈፀመ ወንጀል ሁሉ ፍትኅ የሚገኝበት ሆነው እንዳገኙት ነዋሪዎች ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG