No media source currently available
በቄለም ወለጋ ምዕራብ ኦሮምያ ሁለት የአምቡላንስ ተሽከርካሪዎቹ ማንነታቸው በውል ባልታወቁ ኃይሎች በግድ እንደተወሰዱበት እና አንዱ ተሽከርካሪ እንደተቃጠለበት የኢትዮጵያ ቀስ መስቀል ማኅበር አስታወቅ።ጉዳዩን ለሚመለከታቸው ማስታወቁንም የማኅበሩ የኮምዩኒኬሽን ኃላፊ ተናገሩ።