በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት በሌለሁበት ስሜ ተነስቷል አለ


የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት በሌለሁበት ስሜ ተነስቷል አለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:49 0:00

የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት በሌለሁበት ስሜ ተነስቷል አለ

"ህወሓት በአፋር ክልል በአዲስ መልክ ለከፈተው ጥቃት እኛን ተጠያቂ ማድረጉ ተቀባይነት የለውም" ሲል የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ገለፀ።

ድርጅቱ ባለፈው ሳምንት በማኅበራዊና በድረገጹ ላይ ባወጣው መግለጫ፤ 15 ሺሕ የሚሆኑ የቀይ ባህር አፋር ስደትኞች በሚኖሩበት በባራህሌ የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ላይ ህወሓት አድርሶታል ባለው የከባድ መሳሪያና ከፍተኛ የፈንጂ ጥቃት “በርካቶች ተገድለዋል፤ ለአካል ጉዳትም ተዳርገዋል” ብሏል።

በአሁኑ ሰዓት ትግራይ ክልልን በማስተዳደር ላይ የሚገኘውና “የትግራይ የውጭ ጉዳዮች ቢሮ” በሚል መግለጫን የሚያወጣው ክፍል ከሳምንታት በፊት ባወጣው መግለጫ፤ “በኤርትራ መንግሥት እንደሚደገፍ በገለፀው የቀይ ባህር አፋር ኃይል ተደቅኖብኛል ያለውን ስጋት ለመከላከል ጠንካራ እርምጃ መውሰድ እንደጀመረ መግለፁ ይታወሳል።

በዚህ ዙሪያ የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት አመራሮችን አስተያየት ጠይቀናል።

XS
SM
MD
LG