ኢትዮጵያዊያንን "ከቨርቹዋል ሪያሊቲ" ጋር ለማስተዋወቅ ያለመው ጉዞ ቴክ
"ቨርቹዋል ሪያሊቲ" ፣ምናባዊ እውነታ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ያልተሄደበት የሳይንስ ዘርፍ ነው።ሰዎች ከውስን ስፍራ ሳይንቀሳቀሱ በኪሜትሮች ርቀው የሚገኙ ስፍራዎችን እንዲያስሱ ያደርጋል፣ ዝግጅቶችን እንዲታደሙ፣ በተለያዩ እንቅስቃሴዎች ውስጥ እንዲሳተፉ ያግዛል። ይሄን ዘርፍ ለኢትዮጵያዊያን በማስተዋወቅ ረገድ ስሙ በበጎ እየተነሳ ያለው ተቋም "ጉዞ ቴክኖሎጂስ" ይሰኛል። የድርጅቱን መስራች እና ዋና ስራ አስፈጻሚ ዳንኤል ጌታቸውን ፣ ሀብታሙ ስዩም አነጋግሮታል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 06, 2023
በኢትዮጵያ ሕፃናት ከትጥቃዊ ግጭት ሊጠበቁ እንደሚገባ ተመድ አሳሰበ
-
ጁን 06, 2023
የሂዩማን ራይትስ ዋችን ክስ የኢትዮጵያ መንግሥት አስተባበለ