No media source currently available
የዓለም ጤና ድርጅት በአፍሪካ ነገሮች አሁን ባሉበት ሁኔታ ከቀጠሉ ወረርሽኙን እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2022 ልትቆጣጠረው ትችላለች የሚል ተስፋ ማሳደሩን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ጥንቃቄውም አሁንም መቀጠል እንዳለበት አስጠንቅቋል፡፡ እንደ ሴነጋል ባሉ አገሮች የሚታዩት አዳዲስ የኮቪድ 19 ክትባት ማምረቻ እቅዶችም ወረርሽኙን በራስ አቅም ለመከላከል ያስችላል የሚል ተስፋን አሳድረዋል፡፡