በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቦረና ዞንና የሶማሌ ድርቅ አሳሳቢ እየሆነ ነው


የቦረና ዞንና የሶማሌ ድርቅ አሳሳቢ እየሆነ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:56 0:00

በኦሮምያ ክልል ቦረና ዞን ውስጥ መስከረም ውስጥ የተጠበቀው ዝናብ ባለመጣሉና ለስድስት ተከታታይ ወራት እርጥበት በመጥፋቱ ምክንያት የተከሰተው ድርቅ ቁጥራቸው የበዛ ከብቶችን መጨረሱን የክልሉ ግብርና ፅህፈት ቤት የእንስሣት ኃብት ልማት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው አስተባባሪ ዶክተር ቃሲም ጉዮ እስካሁን ከአራት ቢሊዮንብር በላይ የሚያወጡ ከብቶች መሞታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG