በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጎንደር ቱሪዝም እየተመለሰ ነው


የጎንደር ቱሪዝም እየተመለሰ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:04 0:00

የጎንደር ቱሪዝም እየተመለሰ ነው

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በኮቪድ-19 ወረርሽኝና በጦርነቱ ምክንያት ተቀዛቅዞ የነበረው የቱሪዝም እንቅስቃሴ እየተነቃቃ መሆኑን በዘርፉ የተሠማሩ አስተያየት ሰጭዎችና ባለሥልጣናት ተናግረዋል።

የጎንደር ከተማ አስጎብኝዎችና ባለሆቴሎች እንቅስቃሴው በተለይ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ የተሻለ ለውጥ እያዩ መሆናቸውን ለቪኦኤ ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG