No media source currently available
የትግራይ የጤና ጥበቃ ፈተናዎች
Print
“መድኃኒትና የህክምና መሣሪያዎች ላለፉት ሰባት ወራት ወደ ትግራይ ባለመግባታቸው ጊዜያቸው ያለፈ መድኃኒቶች ለታካሚዎች እየተሰጠ ነው” ሲሉ የክልሉን ጤና ጉዳይ በኃላፊነት የያዙ ባለሥልጣናት መቀሌ ላይ ተናግረዋል።
ለአንድ ጊዜ ብቻ አገልግሎት ላይ መዋል የሚገባቸውን መርፌና ጓንቶች እየተደጋገሙ አገልግሎት ላይ እየዋሉ መሆኑንም ተናግረዋል።