No media source currently available
"በሃገሪቱ ሰላምና ዕርቅ እንዲወርዱ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል” ሲሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ መልዕክት አስተላልፈዋል።