No media source currently available
“በድሮን ጥቃት ሥጋት ምክንያት የዘንድሮው የጥምቀት በዓል ቀዝቃዛ ሆኖ ማለፉን” አስተያየታቸውን ለቪኦኤ ያካፈሉ የመቀሌ ነዋሪዎች ተናግረዋል።