በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የማዕረግ ዕድገቱ በሃገሪቱ የወታደራዊ አደረጃጀት ላይ ትልቅ አስተዋፆ አለው" ጀነራል ባጫ ደበሌ

"የማዕረግ ዕድገቱ በሃገሪቱ የወታደራዊ አደረጃጀት ላይ ትልቅ አስተዋፆ አለው" ጀነራል ባጫ ደበሌ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:09 0:00

የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ተሰጣቸው። ዛሬ በኢትዮጵያ በተካሄደው የማዕረግ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት ላይ ለከፍተኛ የጦሩ መኮንኖች የማዕረግ ዕድገት መሰጠቱን የኢትዮጵያ ፕረዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገልጸዋል።

XS
SM
MD
LG