በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሌሎች ሃገሮች ሰዎችም ኢትዮጵያ እየገቡ ነው


የሌሎች ሃገሮች ሰዎችም ኢትዮጵያ እየገቡ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:44 0:00

ለበዓላቱ ሰሞን ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ካሉት ትውልደ ኢትዮጵያ ግዩራን በተጨማሪ ለሌሎችም የአፍሪካ ሃገሮች የሚነሱ ጎብኝዎች አዲስ አበባ እየገቡ መሆናቸው ታውቋል።

የአሜሪካ ድምፅ ሪፖርተር ቦሌ ዓለም አቀፍ አይሮፕላን ጣቢያ ላይ አግኝቶ ያነጋገራቸው ደቡብ አፍሪካዊ የሶዌቶ ማኅበረሰብ መሪና ሥራ ፈጣሪ ንህላንህላ ሉክስ “የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ጥሪ ሰምተው በአፍሪካ እጅግ ወጣቱን መሪ ለመደገፍ” መግባታቸውን ተናግረዋል።

ሉክስ “ኢትዮጵያን ማዳን አፍሪካን ማዳን ነው” ብለዋል አይሮፕላን ጣቢያው ላይ በሰጡት ቃል።

XS
SM
MD
LG