የላሊበላ ዕለታዊ በረራ ተጀመረ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላሊበላ የሚያደርገውን ዕለታዊ በረራ ዛሬ እንደገና ጀምሯል። በሌላ በኩል የአማራ ክልል ውስጥ ህወሓት ተቆጣጥሯቸው በነበረ ሰባት ዞኖችና አንድ ከተማ ውስጥ ደርሷል የሚባለውን ጥፋት “በሳይንሣዊ መንገድ” የሚያጠና ግብረኃይል መቋቋሙንና ሥራ መጀመሩን የክልሉ መንግሥት አስታውቋል። ክልሉ ውስጥ መሠረታዊ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት ሁሉ ሥራ መጀመራቸውም ተገልጿል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች