በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ ወሎ ውስጥ በእምነት ተቋማት ላይ ደርሷል ስለሚባለው ጉዳት


ደቡብ ወሎ ውስጥ በእምነት ተቋማት ላይ ደርሷል ስለሚባለው ጉዳት
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:44 0:00

በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን በህወሓት ቁጥጥር ሥር በነበረበት ወቅት በእምነት ተቋማት ላይ ጉዳት አድርሷል ሲሉ የዞኑ የሃይማኖት አባቶች ተናግረዋል። የእምነት መሪዎችም ሃይማኖቶቻቸው ከሚፈቅዱት ውጭ ያሉ ተግባራትን እንዲፈፅሙ ይገደዱ እንደነበር ገልፀዋል። ታጣቂዎቻቸው በሲቪሎችና ሲቪል ተቋማት፣ እንዲሁም በእምነትና ታሪካዊ ቦታዎች ላይ ጉዳትና ጥቃት እንዳልፈፀሙ የህወሓት መሪዎች ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG