በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደሴና ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ትምህር ጀመሩ


ደሴና ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ትምህር ጀመሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:59 0:00

ደሴና ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ትምህር ጀመሩ

የህወሓት ታጣቂዎች ወደ አማራ ክልል መግባታቸውን ተከትሎ ተቋርጦ የነበረው የመማር ማስተማር ሂደት ደሴ ውስጥና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን መጀመሩ ተገልጿል።

ሥራ የጀመሩት ታጣቂዎቹ የመመገቢያ፣ የማረፊያና የጦር መሳሪያ ማከማቻ እንዳደረጓቸውና ዝርፊያና ውድመት እንደተፈፀመባቸው የተነገረ ከ350 በላይ የመንግሥትና የግል ት/ቤቶች መሆናቸው ታውቋል።

XS
SM
MD
LG