በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሃይቅ ውስጥ “በትንሹ 48 ሲቪሎች ተገድለዋል” - አስተዳደሩ


ሃይቅ ውስጥ “በትንሹ 48 ሲቪሎች ተገድለዋል” - አስተዳደሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:40 0:00

ሐይቅ ከተማ ውስጥ “በትንሹ 48 ሲቪሎች በህወሓት ታጣቂዎች ተገድለዋል” ሲል የከተማ አስተዳደሩ ክሥ አሰምቷል። በከተማዪቱ ውስጥ የአዕምሮ ጤና ችግር የነበረባቸው ጭምር የጥቃት ዒላማ መሆናቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ሃሳባቸውን ያካፈሉ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ይሁን እንጂ ታጣቂዎቻቸው በሲቪሎችና ሲቪል ተቋማት ላይ ጥቃት እንደማይፈፅሙ የሚናገሩት የህወሓት መሪዎች በቅርቡ ባወጡት መግለጫ ጭምር ተመሳሳይ ክሦችን ያስተባብላሉ።

XS
SM
MD
LG