አምቦ —
“ተራራ ኔትወርክ” የተሰኘ የኢንተርኔት ላይ ሚዲያ አዘጋጅ ታምራት ነገራ በአዲስ አበባ ፖሊስ ከታሰረ አራት ቀናት ቢያልፉም የታሰረበትን ቦታ ፖሊስ ሊነገራቸው ፈቃደኛ አለመሆኑን ባለቤቱ ገለፁ።
ባለቤቱ ወይዘሮ ሰላም በላይ ፤ "ምክንያቱን ከምርመራ በኋላ እንነግራችኋለን ብለው አርብ ወደ ሦስተኛ ፖሊስ ጣብያ ቢወስዱትም የት እንደታሰረ ግን ማንም አልነገረንም" ብለዋል።
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን "በወንጀል ድርጊት ተጠርጥሮ እንጂ በሙያው ምክንያት የታሰረ አንድም ጋዜጠኛ የለም" ሲል አስታውቋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Embed
share
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ