No media source currently available
“አሜሪካና ምዕራባዊያን ጫናቸውን እንዲያቆሙ” ዋሺንግተን አደባባይ የወጡ ትውልደ ኢትዮጵያ ጠየቁ
Print
“ኢትዮጵያ ላይ እየተደረጉ ናቸው” ያሏቸው የውጭ ጫናዎች እንዲቀንሱ የሚጠይቁ፣ እንዲሁም ‘ሃሰተኛ’ ያሏቸውን ዜናዎች የሚያወግዙ ሰልፈኞች ዛሬ ዋሺንግተን ዲሲ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ተጉዘው ድምፃቸውን አሰምተዋል።