በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መጽሃፍትን ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ቤተሰቦች ስለሚያደርሰው ተቋም በጥቂቱ


መጽሃፍትን ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ቤተሰቦች ስለሚያደርሰው ተቋም በጥቂቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:43 0:00

ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ጦርነት እና ከዚያም ቀደም ብለው በነበሩ የተለያዩ ግጭቶች ምክንያት በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ከመኖሪያቸው ተፈናቅለዋል ።የተለያዩ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ለእነዚህ ዜጎች ምግብ እና ጊዜያዊ መጠለያን የመሰሉ መሰረተዊ ድጋፎችን እያደረሱ ይገኛሉ ። አንድ ተቋም ግን ለየት ባለ መልኩ በየመጠለያ ጣቢያዎች መጽሃፍትን እያሰራጨ ይገኛል። ሀብታሙ ስዩም በቀጣይ ዘገባው ስለ ድርጅቱ ይነግረናል ።

XS
SM
MD
LG