የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለ ስማርት ሀውስ ወይም የውጪውን ሁኔታ በማስተዋል እራሱን የሚቆጣጠር ቤት እና የስልክ አጠቃቀምን የሚያቀል መተግበሪያ በመስራት ሀገር አቀፍ ሽልማቶችን ያገኘው ወጣት ናትናኤል ታምሩ ከአራት ወር በፊት የፕሮግራማችን እንግዳ ነበር። በዚህ የፈጠራ ስራውና የትምህርት ብቃቱ ካሊፎርኒያ የሚገኘው ሚነርቫ ዩንቨርስቲ ነፃ የትምህርት እድል ቢሰጠውም ለጉዞ የሚያፈልጉትን ወጪዎች ለመሸፈን አለመቻሉን ነግሮን የነበረው ናትናኤል በፕሮግራማችን ላይ ከቀረበ በኃላ በተደረገለት ድጋፍ ወደ ሳንፍራንሲስኮ ከተማ አቅንቶ በሰው ሰራሽ ልህቀት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) የመጀመሪያ አመት ትምህርቱን መከታተል ጀምሯል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሴፕቴምበር 21, 2023
የአወዛጋቢዋ አውራ ጎዳና ወይም ቆርኬ ጥቃት አጠያያቂ እንደኾነ ነው
-
ኦገስት 26, 2023
በጋሞ ዞን በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት ጠፋ
-
ኦገስት 23, 2023
በፕሪቶርያው ስምምነት ከእስር መፈታት ሲገባቸው ያልተፈቱ እስረኞች እንዳሉ ተገለጸ