በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮቪድ 19 ክትባት ዘመቻ ተጠናክሮ እየተካሄደ ነው


የኮቪድ 19 ክትባት ዘመቻ ተጠናክሮ እየተካሄደ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:23 0:00

በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሁለት ሣምንታት በፊት በተጀመረው የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት ብዙ ሰው እየተከተበ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። አዲስ አበባ ውስጥ በተለያዩ የክትባት ጣቢያዎች ላይ የተከተቡ ስዎች አስተያየታቸውን ለቪኦኤ ሰጥተዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG