በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ ኤምባሲ ማሳሰቢያ መሠረተ ቢስ ነው - የአአ አስተዳደር


የአሜሪካ ኤምባሲ ማሳሰቢያ መሠረተ ቢስ ነው - የአአ አስተዳደር
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:06 0:00

ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ላይ “በተለያየ መልኩ ታደርገዋለች” ካለው ጫና “ትቆጠብ” ሲል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች አገልግሎት አሳስቧል። ይህን ክስ በተመለከተ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ባለስልጣን ለቪኦኤ በኢሜል በሰጡት ምላሽ “በውጭ ሀገር ያሉ የአሜሪካ ዜጎች ደህንነት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ጉዳዮች አንዱ በመሆኑ ኢትዮጵያ የሚገኙ የአሜሪካ ዜጎች ባገኙት በረራ እንዲወጡ ማሳሰባችንን እንቀጥላለን” ብለዋል።

XS
SM
MD
LG