No media source currently available
የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ደህንነት በአስተማማኝ ደረጃ እንደሚገኝ የከተማዋ ሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ገለፁ። የቢሮው ኃላፊ ዶ/ር ቀንዓ ያደታ የሰጡትን መግለጫ በተመለከተ የተሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።