No media source currently available
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 11ኛው የኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ሆኖ ዛሬ በካፋ ዞን ቦናጋ ከተማ ተመሰረተ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ነጋሽ ዎጊሾ በክልሉ ተጣጣኝ እና እኩል የኢኮኖሚና የፖለቲካ ሥልጣን ክፍፍል ይደረጋል ብለዋል።