የምግብና የመድሃኒት እጥረት በሰሜንና ደቡብ ወሎ
የህወሃት ታጣቂዎች በተቆጣጠሯቸው ሰሜንና ደቡብ ወሎ ዞኖች ውስጥ ሰዎች “በመድኃኒትና በምግብ እጥረት ሰዎች እየሞቱ ናቸው” ሲሉ ከሦስትና አራት ቀናት የእግር ጉዞ በኋላ ባህር ዳር መግባታቸውን የተናገሩ ተፈናቃዮች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ክልሉ ውስጥ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰባት ሚልየን ተፈናቃዮች እንዳሉ በተደጋጋሚ የሚገልፀው የአማራ ክልል መንግሥት ዓለምአቀፍ የሰብዓዊ ረድዔት ተቋማትን እየወቀሰ ነው።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች