በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ ክልል የእንቅስቃሴና የሰዓት እላፊ ገደቦችን አነሳ


ደቡብ ክልል የእንቅስቃሴና የሰዓት እላፊ ገደቦችን አነሳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:52 0:00

ደቡብ ክልል የእንቅስቃሴና የሰዓት እላፊ ገደቦችን አነሳ

የደቡብ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ ጥሏቸው የነበረውን የእንቅስቃሴና የሰዓት እላፊ ገደቦችን ማንሳቱን አስታውቋል።

ገደቦቹ የተነሱት የክልሉ ህዝብ የአከባቢውን ሰላም እና ህግ በማስከበር ሂደት ውስጥ በንቃት መሳተፍ በመጀመሩ እና ገደቡ በኢኮኖሚያ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ ሲባል መሆኑን የክልሉ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ዓለማየሁ ባውዲ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

በወንጀል የተጠረጠሩ ከአንድ ሺህ በላይ ሰዎች መያዛቸውንና ከ27 ሺህ በላይ የጦር መሣሪያዎች መመዝገባቸውን ኃላፊው ተናግረዋል።

//ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ላይ ያዳምጡ//

XS
SM
MD
LG