በተፋፈጉ አካባቢዎች ይበልጥ የሚከሰቱ የጤና ቀውሶች


በተፋፈጉ አካባቢዎች ይበልጥ የሚከሰቱ የጤና ቀውሶች

No media source currently available

አዲስ የሚደረስባቸውን የሳይንስ ግኝቶች እና የበሽታውን ይዞታ አስመልክቶ ከአንድ ዓመት ተኩል በላይ ለሚሆን ጊዜ ልዩ ትኩረት ሰጥተን ስናቀርብ ከነበረው የኮቪድ 19 ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ወጣ ብሎ በወቅታዊ ርዕስ ላይ የሚያተኩር ቅንብር ነው። ተፈናቃዮች የሰፈሩባቸውን ጨምሮ ሰዎች በብዛት ተፋፍገው ለመኖር በተገደዱባቸው ሥፍራዎች የሚታዩ የጤና ችግሮች ይመለከታል።

XS
SM
MD
LG