በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትውልደ -ኢትዮጵያዊያን ከዋይት ኃውስ ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ


ትውልደ -ኢትዮጵያዊያን ከዋይት ኃውስ ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:11 0:00

በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ትውልደ- ኢትዮጵያዊያን በዛሬው ዕለት(ጥቅምት 8/2014) ከአሜሪካ ፕሬዚደንት መናገሻ ዋይት ኃውስ ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። በሰልፉ ላይ በኢትዮጵያ ጉዳይ ያልተገባ ጫና እያሳደረች ነው ያሏትን ዩናይትድ ስቴትስን ወቅሰዋል፣ ሚዛናዊነት የጎደለው ዘገባ እያሰራጩ ነው ያሏቸውን ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃንንም ከሰዋል። ሀብታሙ ስዩም አጭር ዘገባ አሰናድቷል ።

XS
SM
MD
LG