No media source currently available
በሰሜን የሃገሪቱ ክፍል እየተካሄደ ባለው ጦርነት የኢትዮጵያ መንግሥት እየወሰደ ያለውን እርምጃ የሚደግፍና አሸባሪ ያሏቸውን ህወሃትና ኦንግ ሸኔ የሚያወግዝ ሰልፍ በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ ተካሄደ።