No media source currently available
ዛሬ እሁድ ጥቅምት 28/2014 ዓ.ም ቁጥራቸው እጅግ የበዛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች አደባባይ ወጥተው ለኢትዮጵያ መንግሥት ድጋፋቸውን ገልፀዋል። በሰልፉ ላይም ለአንድ ወገን ያደላና የተሳሳቱ ዘገባዎችን ሠርተዋል ያሏቸውን ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን አውግዘዋል።