በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ጥሪና የፓርቲዎች ምላሽ


“የክልሉ ሕዝብ በሰው ኃይልም ሆነ በንብረቱ ከመከላከያ ጎን መቆም አለበት” ሲል የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጥሪ አቀረበ።

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲም በበኩሉ በክልሉ የሚገኙ ደጋፊዎቹ፣ አባላት እና አመራሮች ለጥሪው አዎንታዊ መልስ ሰጥተው ለሃገሪቱ ሉዓላዊነት ይፋለማሉ” ሲል ገልጿል።

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ በበኩሉ፤ ለኢትዮጵያ መፍትሔው ውይይት ነው ብሎ እንደሚያምን አስቀድሞ ከገለፀው ውጪ የተለየ አቋም እንደሌለው ተናግሯል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ጥሪና የፓርቲዎች ምላሽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:40 0:00


XS
SM
MD
LG