በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመድኃኒት እጥረት መከሰቱን ተገልጋዮች ገለፁ


የመድኃኒት እጥረት መከሰቱን ተገልጋዮች ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:22 0:00

በመድኃኒት አቅርቦት እጥረት መቸገራቸውን ቤተሰቦቻቸውን በመንግሥት የጤና ተቋማት ውስጥ በማሳከም ላይ የሚገኙ ተገልጋዮች ቅሬታቸውን አሰሙ።

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ዋና ዲሬክተር ዶ/ር አብድልቃድር ገልገሎ፤ እጥረቱ የተከሰተው የአገር ውስጥ መድኃኒት አቅራቢዎች ባለማቅረባቸውና የአቅርቦት ሰንሰለቱንና ከውጭ መድሃኒት የማስገባቱ ሂደት በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክኒያት እክል ስለገጠመው ነው ብለዋል።

በአገሩቱ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ቀጥተኛ ተጎጂ ለሆኑ እና ለተፈናቀሉ ዜጎች መድሃኒት እና የጤና ቁሳቁስ እያቀረቡ በመሆናቸውም በመደበኛው ሥራችን ላይ ጫና እንዳሳደረባቸው ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG