በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመውሊድ አከባበር በኢትዮጵያ


የመውሊድ አከባበር በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:12 0:00

የመውሊድ አከባበር በኢትዮጵያ

ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ 1496ኛው የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) ተከብሯል።

በተለየ በአዲስ አበባ ከተማ በታላቁ አኑዋር መስጂድ የተከበረው ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሀጅ ሙፍቲ እድሪስ ተገኝተው ለእስልምና እምነት ተከታዮች መልዕክት አስተላልፈዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ቀነዓያደታም ምዕመኑ የነብዩ መሀመድ ተግባርን መከተል አለበት በማለት ጥሪ አቅረበዋል።

XS
SM
MD
LG