በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአየር ንብረት ለውጥ እና የባህር ዳርቻ ከተሞች ሥጋት


የአየር ንብረት ለውጥ እና የባህር ዳርቻ ከተሞች ሥጋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:41 0:00

በዓለም ዙሪያ በባህር እና ውቅያኖስ ጠረፎች አካባቢ የሚገኙ አገሮች በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ከሚከሰት ከፍተኛ የሆነ ማዕበል ለመጠበቅ የተለያዩ የመከላከል ሥራዎችን በመሥራት ላይ ናቸው፡፡ በዩናይትድ ስቴትስም በተለያዩ ጊዜያት የሚነሱ ወጀቦች እና ማዕበሎች አስከፊ አደጋዎችን አድርሰዋል፡፡

XS
SM
MD
LG