አስገዳጅ ስለሆነው የክትባት መመሪያ መምህራን ምን ይላሉ?
በኢትዮጵያ ዴልታ የተሰኘው ዝርያም መግባቱ ስጋትን አጭሯል ፡፡በተለይም ደግሞ ይሄ ቫይረስ በልዩ ሁኔታ ሕጻናትን የሚያጠቃ መሆኑ ደግሞ ከትምህርት ቤቶች መከፈት ጋር ተያይዞ ጥንቃቄ ሊደረግበት የሚገባ ነገር መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ ከት/ቤት መከፈት ጋር ተያይዞ በመምህራን ላይ ሊኖር የሚችለውን የበሽታ ስርጭት ለመቀነስ ክትባቱ ቅድሚያ እንዲሰጣቸው አስገዳጅ መመሪያ መውጣቱን ለአሜሪካ ድምጽ አስታውቀዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች