በመረጃ ቴክኖሎጂ ሰልጥነው በዓለማችን ከሚገኙ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ጋር የሰሩ ሁለት ወጣቶች በፈጠሩት በበይነ መረብ የሚከናወን የገንዘብ መክፈያ ስርዓት አማካኝነት ለአባይ ግድብ ማሰሪያ በተደረገ የገንዘብ ማሰባሰብ ዘመቻ በ90 ሰዓት ውስጥ ከ100 ሺህ ዶላር በላይ መሰብሰብ ተችሏል። ቻፓ የተሰኘው ይህ ቴክኖሎጂ በተለይ በንግድ ላይ ለተሰማሩ ሰዎች ከየትኛውም አለም በቀላሉ ገንዘብ ለመክፈልና ለመቀበል የሚረዳቸው ሲሆን በተለይ እንደኢትዮጵያ ባሉ ታዳጊ ሀገሮች ላይ ገንዘብ በቀላሉ እንዲዘዋወር በማድረግ የሀገርን ጥቅል የኢኮኖሚ ገቢ እንደሚያሳድግ የቻፓ ተባባሪ መስራች ናኤል ሀይለማሪያም ያስረዳል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 16, 2022
የእርዳታ አቅርቦት በትግራይ
-
ሜይ 13, 2022
በትግራይ ሰዎች በረሃብ ሲሰደዱ ህፃናት ተትተዋል
-
ሜይ 11, 2022
የኢትዮጵያ ሚዲያ ተጨማሪ ፈተናዎች