የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ፣ ከተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ዜጐች ድጋፍ የሚውል የሰብዓዊ ድጋፍ ዘመቻ መጀመሩን አስታወቀ ለዚሁ የሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል የጋራ የባንክ ሂሳብ ቁጥር የተከፈተ ሲሆን ሕብረተሰቡ ለተጎጂዎች ድጋፉን እንዲያደርግ የኃይማኖት አባቶች ጥሪ አቅርበዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 28, 2022
የማይነገረውን የደፈረች የፊልም ባለሞያ
-
ሜይ 27, 2022
ከማዕከላዊ ጎንደር የተፈናቀሉ ወደቀያቸው እየተመለሱ መሆኑ ተገለፀ