በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስድስት ቤተሰባቸውን በመድፍ ያጡት አባት የዓለማቀፍ ማኅበረሰቡን ወቀሱ


ስድስት ቤተሰባቸውን በመድፍ ያጡት አባት የዓለማቀፍ ማኅበረሰቡን ወቀሱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:42 0:00

በደብረ ታቦር ከተማ በበግ ንግድ ሥራ እራሳቸውን እና ቤተሰቦቻቸውን ሲያስተዳድሩ መቆየታቸውን የሚናገሩት አቶ ድረስ ነጋ እርሳቸው በሚኖርበት ደብረ ታቦር ከተማ ምንም ዓይነት ጦርነት በማይካሄድበት ሁኔታ የህወሃት ታጣቂዎች በተኮሱት መድፍ ሙሉ ቤተሰባቸው እንዳለቀባቸው ይናገራሉ።

ዘጋቢያችን አስቴር ምስጋናው ወደ ደብረ ታቦር ከተማ ተጉዛ አቶ ድረስ ነጋን አነጋግራቸዋለች።

XS
SM
MD
LG