በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሀረሪ ክልል ምርጫ


የሀረሪ ክልል ምርጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:43 0:00

በርካታ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የሚወዳደሩበት የሀረሪ ክልል ምርጫ በነገው ዕለት ይካሄዳል። ከምርጫ ቦርድ ጋር በነበረ የፍርድ ቤት ክርክር ምርጫው የዘገየው የሀረሪ ክልል 7 የፖለቲካ ፓርቲዎች ይፎካከሩበታል። የከልሉ ነዋሪዎች ከመርጫው ምን ይጠብቃሉ? የፖለቲካ ፓርቲዎችስ የምርጫ ዝግጅታቸውን ምን ይመስላል?

XS
SM
MD
LG