ዋሺንግተን ዲሲ —
ናይጄሪያ ወታደራዎች የጂሃዲስቶች ካምፕ ነው ባሉት ሰሜናዊ ምስራቅ የአገሪቱ ክፍል ላይ ባካሄዱት ጥቃት 20 አሳ አጥማጆች ተገደሉ፡፡
የግድያው ዜና የመጣው የናይጄሪያ ባለሥልጣናት ቀደም ሲል ለ12 ዓመታት የሚዋጉትን የእስላማዊ ተቃዋሚዎች በሚንቀሳቀሱበት መንደር በተካሄደ የአየር ጥቃት 9 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ካስታወቁ ሁለት ሳምንት ወዲህ ነው፡፡