በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጊኒ ወታደራዊ ጁንታው የሽግግር ቻርተር አወጣ


ጊኒ-ኮናክሪ
ጊኒ-ኮናክሪ

በምዕራባዊ አፍሪካ ጊኒ በመንፈቅለ መንግሥት ሥልጣን የጨበጠው ወታደራዊ ጁንታ

“አገሪቱን ወደ ሲቪል አስተዳደር እንመልሳታለን” የሚል “የሽግግር ቻርተር ማውጣቱን አስታወቀ፡፡

በአገሪቱ የህዝብ መገናኛ ብዙሃን ይፋ የተደረገው ቻርተር የሽግግሩን ተግባራዊነት የሚያስፈጽሙ አራት ተቋማትን ወይም አካላትን ይፋ ማድረጉም ተዘግቧል፡፡

XS
SM
MD
LG