በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ ታጣቂዎች ጥቃት በካማሽ ዞን


የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ ታጣቂዎች የካማሽ ዞን በርካታ ስፍራዎችን መቆጣጠራቸውን ተከትሎ ተጨማሪ የጸጥታ ኃይል ዛሬ ዞኑ ውስጥ መግባቱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

የክልሉ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ኢንፔክተር ምስጋናው እንጅፈታ፤ “የታጣቂዎቹ እንቅስቃሴ በህብረተሰቡ ላይ ሰብዓዊ ቀውስ እየፈጠረ ቢሆንም ላለፉት ጥቂት ወራት በጸጥታ ኃይል ውስንነት ሳቢያ ሕግ ማስከበር አልተቻለም” ሲሉ ለቪኦኤ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ ታጣቂዎች ጥቃት በካማሽ ዞን
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:36 0:00


XS
SM
MD
LG