በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ ጎንደር ዞን ከተሞች ውስጥ የህወሓት ታጣቂዎች ጥቃት መፈጸማቸው ተገለጸ


ደቡብ ጎንደር ዞን ከተሞች ውስጥ የህወሓት ታጣቂዎች ጥቃት መፈጸማቸው ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:56 0:00
“የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት የፈረጀው ህወሓት ታጣቂዎች፤ በደቡብ ጎንደር ዞን ጋይንት እና ፋርጣ ወረዳዎች ንፋስ መውጫና ጋሳይ በተባሉ ከተሞች በቆዩባቸው ቀናት ቤት ለቤት እየዞሩ ንፁሃን ዜጎችን ገድለዋል” ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ የተናገሩት ተጎጅዎቹ፤ ታጣቂዎቹ የንብረት ዘረፋ እና ውድመትም ፈጽመዋል ብለዋል።
የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ በበኩላቸው ለአሜሪካ ድምፅ ሲናገሩ፤ “በዞናችን ጥቃት የፈፀመው በአንድ ቡድን ስም የሚጠራ ታጣቂ አይደለም” ብለዋል።
XS
SM
MD
LG