No media source currently available
ጥገኝነት ለመጠየቅ በቴክሳስ ግዛት ዴል ሪዮ የደረሱ ከ12ሺ በላይ የሄቲ ስደተኞችን በጅምላ ለማባረር የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር አወዛጋቢ ፖሊሲ በሥራ ላይ አውሏል።