በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት” ዘመቻ


“የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት” ዘመቻ
“የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት” ዘመቻ

በኢትዮጵያ ለተከሰቱት ችግሮች እና ውስብስብ ጉዳዮች መፍትሄ ለመስጠት በሚደረገው ጥረት ዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርግ “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት” በተሰኘ ዘመቻ የባሕል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሠራተኞች አሳሰቡ።

ጉዳዩ “የሃገር ህልውና ጉዳይ ነው” ሲሉ በሥነ ስርዓቱ የተገኙት ሚንስትሯ የተናገሩትን ጠቅሶ ዘጋቢያችን ተከታዩና አድርሶናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

“የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት” ዘመቻ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:28 0:00


XS
SM
MD
LG