No media source currently available
በደቡብ ጎንደር ነፋስ መውጫ ከተማ ቤተሰቦቻቸው በህወሓት ታጣቂዎች እንደተገደሉባቸው የገለፁ ቤተሰቦች የጋራ የሃዘን ሥነ ሥርዓት አካሄዱ። በነፋስ መውጫ የምትገኘው ዘጋቢያችን አስቴር ምስጋናው ዛሬ በተማው የተመለከተችውን በስልክ አካፍላናለች።