No media source currently available
በትግራይ ክልል ከአንድ ዓመት እና ስድስት ወር በላይ ተቋርጦ የነበረው ትምህርት ይጀመራል ተብሏል። ትምህርት ለመጀመር ትምህርት ቤቶች ምዝገባ የጀመሩ ሲሆን። በጉዳዩ ላይ ተማሪዎች፣ ወላጆች እና የመምሕራንን አስተያየት ጠይቀናል።