No media source currently available
ከደቡብ ኢትዮጵያ ወደ ኬንያ ሲዘዋወር የነበረ 780 ኪሎ ግራም ካናቪስ የተሰኘ አደንዛዥ ዕፅ መያዙን የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሃዋሳ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የአደንዛዥ ዕፁ ዝውውር መቆጣጠር አስቸጋሪ እየመሆነ መምጣቱንም አስረድተዋል።