በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"አገር ለማፍረስ ከህወሓት ጋር አሲረዋል" በተባሉ ተከሳሾች ላይ ፍርድ ተሰጠ


"አገር ለማፍረስ ከህወሓት ጋር አሲረዋል" በተባሉ ተከሳሾች ላይ ፍርድ ተሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:55 0:00

የአገር መከላከያ ሰራዊት የደቡብ ዕዝ ተቀዳሚ ወታደራዊ ችሎት “አገር ለማፍረስ ከህወሓት ጋር አሲረዋል” ባላቸው 48 ተከሳሾች ላይ ዛሬ ፍርድ ሰጥቷል። ከነሃሴ 20/2013 ዓ.ም. ጀምሮ እያስቻለ ያለው ወታደራዊው ችሎት የዛሬዎቹን ጨምሮ በ154 ተከሳሾች ላይ ከሁለት ዓመት እስከ 18 ዓመት የሚደርስ ፅኑ እሥራት ፈርዷል።

XS
SM
MD
LG