በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእምነት አባቶች ጉዳት የደረሰበትን የጨጨሆ መድኃኔዓለም ደብር ጎበኙ


የእምነት አባቶች ጉዳት የደረሰበትን የጨጨሆ መድኃኔዓለም ደብር ጎበኙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:40 0:00

የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አባቶች ሰሞኑን በከባድ መሳሪያ ጥቃት ጉዳት የደረሰበትን የጨጨሆ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያንን ዛሬ ጎብኝተዋል። ጉባዔው በእምነት ተቋማት ላይ የሚደረገውን ጥቃት አውግዞ የሁለም ሀይማኖቶች ተከታዮች ቤተክርስቲያኒቱን መልሶ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርቧል።

XS
SM
MD
LG